#ማሰታወቂያ

#ማሰታወቂያ በሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ሪልስቴት፣ የንግድ ህንፃዎች፣ መኖሪያቤቶች ወዘተ በገፍ እየተገነቡ ይገኛሉ። እነዚህ ሁሉ ብቁ ባለሙያ ይፈልጋሉእኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው በአይነቱ ልዩ የሆነውንና #ሰኞ ፣ #ረቡዕና_አርብ በሳምንት 3 ቀን ጥዋት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና #ሰኞ(11/06/16ዓ.ም) ጥዋቱ…

#የስልጠና_ማስታወቂያ ✅#ለአሜን_ኤሌክትሪካልቴክኖሎጂ ቤተሰቦች በሙሉ ማሰልጠኛችን #አድቫንስድየህንፃኤሌክትሪክመስመርዝርጋታስልጠና በሚከተሉት ፈረቃዎች ይዞላችሁ መቷል። ✅ #ማሳሰቢያ፡- 👉 #የህንፃኤሌክትሪክ መስመርዝርጋታ ስልጠና በባህሪው #በወርክሾፕ እና #በክፍል ስልጠና ብቻ ስልጠኖ ብቁ ባለሙያ መሆን ስለማይቻል እንደሚታወቀው ሰልጣኞቻችን በወርክሾፕ የተግባር ስልጠና እና በሳይት ላይ ልምምድ በታገዘ ስልጠና ስልጥነው ብቁ ሆነው የሚወጡ ሲሆን የሳይት ቆይታው ሰልጣኞች ብቁ ነን ብለው በራሳቸው እስከሚተማመኑ ድረስ መቆየት የሚችሉ ይሆናል።👉ሥልጠናውን…

#ማስታወቂያ

✅ #ማስታወቂያ #የስልጠና_ማስታወቂያ ✅#ለአሜንኤሌክትሪካልቴክኖሎጂ ቤተሰቦች በሙሉ ማሰልጠኛችን #በአድቫንስድየህንፃኤሌክትሪክመስመርዝርጋታስልጠና 18ኛውን ዙር ምዝግባ መጀመሩን ሲያሳውቅ በደስታ ነው ። ✅ #ማሳሰቢያ፡- 👉 #የህንፃኤሌክትሪክ መስመርዝርጋታ ስልጠና በባህሪው #በወርክሾፕ እና #በክፍል ስልጠና ብቻ ስልጠኖ ብቁ ባለሙያ መሆን ስለማይቻል እንደሚታወቀው  ሰልጣኞቻችን በወርክሾፕ እና በሳይት ላይ ልምምድ በታገዘ የተግባር ስልጠና ስልጥነው ብቁ ሆነው የሚወጡ ሲሆን የሳይት ቆይታው ሰልጣኞች ብቁ ነን ብለው በራሳቸው…

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት  እየሰጠው ያለው አዲሱ

🔹#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት  እየሰጠው ያለው አዲሱ #ስማርትኤሌክትሪክሜትር ወይም #ስማርት_ቆጣሪ❓ 👉ስማርት ቆጣሪ የመኖሪያ፣ የንግድ ወይም የኢንደስትሪ ኤሌክትሪክ አጠቃቀምን አውቶማቲክ ንባቦችን ወስዶ መረጃውን በገመድ አልባ ለኃይል አቅራቢዎ ያስተላልፋል። በተጨማሪም መብራት ሲጠፋ ፣ መብራት ላይ የሚደረግን ስርቆት ወዘተ ሌሎች መረጃዎችንም ያስተላልፋል።✅ #ጥቅሞቹ ✅#አዲሱን_የYouTube_Channel ሊንኩን በመጫን #Subscribe እያደረጉ የበለጠ እንድንሰራ ያበርቱን❗️👇https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw ✅ #ለወዳጅዎም_ያጋሩ❗️