#ማስታወቂያ

✅ #ማስታወቂያ

#የስልጠና_ማስታወቂያ

✅#ለአሜንኤሌክትሪካልቴክኖሎጂ ቤተሰቦች በሙሉ ማሰልጠኛችን #በአድቫንስድየህንፃኤሌክትሪክመስመርዝርጋታስልጠና 18ኛውን ዙር ምዝግባ መጀመሩን ሲያሳውቅ በደስታ ነው ።

✅ #ማሳሰቢያ፡- 👉 #የህንፃኤሌክትሪክ መስመርዝርጋታ ስልጠና በባህሪው #በወርክሾፕ እና #በክፍል ስልጠና ብቻ ስልጠኖ ብቁ ባለሙያ መሆን ስለማይቻል እንደሚታወቀው  ሰልጣኞቻችን በወርክሾፕ እና በሳይት ላይ ልምምድ በታገዘ የተግባር ስልጠና ስልጥነው ብቁ ሆነው የሚወጡ ሲሆን የሳይት ቆይታው ሰልጣኞች ብቁ ነን ብለው በራሳቸው እስከሚተማመኑ ድረስ መቆየት የሚችሉ ይሆናል።
👉ሥልጠናውን ጨርሰው ሲያጠናቅቁ እንደተለመደው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር የስራ ዕድል የሚፈጠር ሲሆን ተቀዳሚ አላማችን ግን ብቁ ባለሙያ ማድረግ ነው።
👉 ለተለያዩ በዘርፉ ላለባችሁ የተለያዩ የተግባርና የፅሁፍ ፈተናም የምናዘጋጅና የምናማክር ይሆናል።
✅ በቡድን ለሚመጡ(3 እና ከ3  በላይ ) ልዩ ቅናሽ አለን‼️
✅ #የስልጠና_ፈረቃ

1. #የጥዋት_ፈረቃ ከ3:00 — 6:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
👉ለ 2 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች የተግባር ልምምድ

2. #የከሰዓት_ፈረቃ —-ከ 8:00–11:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
👉ለ 2 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች

3. #የማታ_ፈረቃ —-ከ 12:00—2:00
👉በሳምንት 3ቀናት
👉ለ 3 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች

4. #የቅዳሜና_እሁድ
👉ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት
👉ለ 3 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች

5. በግል መሰልጠን ለምትፈልጉ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ እናንተ #በሚመቻችሁቀንናሰዐት መሰልጠን ትችላላችሁ። 
👉ስልጠናው የተዘጋጀው:-
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ከ10ኛ ክፍል በታች ሆነው ማንበብና መፃፍ ለሚችሉና ለሌሎችም…..

✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮበመምጣት ወይም #በቴሌግራምበመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።

ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011

በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409

አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500

Amen institute of technology

👉መሰልጠን የምትፈልጉ #ቦሌሚካኤልከቤተክርስቲያኑፊትለፊትቀለበትመንገዱንተሻግሮ  በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ በመምጣት #ይመዝገቡና እጅግ ማራኪ በሆነው #ወርክሾፓችንና በተለያዩ #ሳይቶቻችን #ይሰልጥኑ❗️ፍፁም ተግባራዊ ስልጠና❗️

ለቲክቶክ

👇
http://tiktok.com/@amenelectricaltechnology

🔹#ለፌስቡክ:-
                      👇
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

✅#ለዩቱዩብ_ቻናላችን❗️
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw
✅#ለቴሌግራም: –  https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ለተጨማሪ_መረጃ፡

👇👇👇👇👇
0911585854
0991156969
0118644716
” #ለሌሎችለውጥምክንያትእንሁን❗️

” 🔹🔸🔹#ለወዳጅዎምያጋሩ!🔸🔹
🔹🔸🔹🔹#እናመሰግናለን!🔹🔸🔹

admin
Author: admin