#ማሰታወቂያ
በሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ሪልስቴት፣ የንግድ ህንፃዎች፣ መኖሪያቤቶች ወዘተ በገፍ እየተገነቡ ይገኛሉ። እነዚህ ሁሉ ብቁ ባለሙያ ይፈልጋሉእኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው
በአይነቱ ልዩ የሆነውንና #ሰኞ ፣ #ረቡዕና_አርብ በሳምንት 3 ቀን ጥዋት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና #ሰኞ(11/06/16ዓ.ም) ጥዋቱ 3:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት መሰልጠን እንደምትችሉ ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው
ምንም ስራ የሌላችሁ ሰልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ
ስራ ላይ ያላችሁ የሙያ ባለቤት ሆናችሁ በትፍ ጊዚያችሁ በመስራት ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ምርጥ ዘር ፍ ነው።
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ የሙያ ባለቤት ይሁኑ
0911585854
0118644716
0991156969