✅ #ማስታወቂያ
👉#በህንፃኤሌክትሪክመስመርዝርጋታስልጠና ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀን ከጥዋቱ 3:00-6:30 #በወርክሾፕናበሳይት ላይ የሚሰጠውን የአጭር ጌዜ ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና መመዝገብ የምትፈልጉ ስልጠናው የሚጀመረው የካቲት 7, 2016 ዓ.ም ጥዋት 3:00 መሆኑን እናሳውቃለን። 👉መመዝገቢያ ብቻ የከፈላችሁ እንዲሁም በቀሩት ውስን ቦታዎች #መመዝገብየምትፈልጉ እስተጠቀሰው ቀን ክፍያችሁን በካሽ ወይም በባንክ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
👉ለምዝገባ/ለስልጠና ስትመጡ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍና የትምህርት ማስረጃ(ካለ ነው ) ይዘው መምጣት እንዳይረሱ።
👉ስልጠናው የሙያ ስልጠና እንደመሆኑና የተግባር ስልጠና እንደመሆኑ መጠን የት/ት ደረጃ አይጠይቅም ማንበብና መፃፍ የሚችል ሰው ሰልጥኖ የሙያ ባለቤት መሆን ይችላል። የትምህርት ማስረጃ የሚያስፈልገው ለቀጣሪ ድርጅቶች እንደየ ፍላጎታቸው መረጃችሁን ለመላክ እንዲያመቸን ብቻ ነው።
👉ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ እንደተለመደው ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር #የስራ_እድሎች የሚፈጠሩላችሁ ይሆናል።
👉ስልጠናው የተዘጋጀው:-
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ከ10ኛ ክፍል በታች ሆነው ማንበብና መፃፍ ለሚችሉና ለሌሎችም…..
👉#አድራሻ :- #ቦሌሚካኤልከቤተክርስቲያኑፊትለፊትቀለበትመንገዱንተሻግሮ በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ
✅ክፍያ በካሺ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በአቢሲንያ ባንክና በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮበመምጣት ወይም #በቴሌግራምበመላክ መመዝገብ ይቻላል።
የኢትዮጵያንግድባንክ: 1000454398932
በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
👉ዝርዝር መረጃዎችን ለመመልከት የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ❗️
✅#ለቴሌግራም: – https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg
✅#ለዩቱዩብ_ቻናላችን፦
https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw
ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇👇👇
0911585854
0991156969
0118644716
” #ለሌሎችለውጥምክንያትእንሁን❗️” 🔹🔸🔹#ለወዳጅዎምያጋሩ!🔸🔹
🔹🔸🔹🔹#እናመሰግናለን!🔹🔸🔹