Vacancy
✅ #ስልጠና_የሚጀምርበት_ቀን
==
1. #የቅዳሜና_እሁድ_ፈረቃ
👉 ቅዳሜ ነሐሴ 11, 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት
👉ቆይታ 3 ወራት
2. #የማታ_ፈረቃ
👉 # ሰኞ ነሐሴ 13, 2016 ዓ.ም ከቀኑ 12 ሰዓት
👉ቆይታ 3 ወራት
3. #የጥዋት_ፈረቃ
👉 ረቡዕ ነሐሴ 15, 2016 ዓ.ም ጥዋት 3 ሰዓት
👉ቆይታ 2 ወራት
#ማሳሰቢያ
👉የምዝገባ ጊዜ እስከ #ነሐሴ_10 ሲሆን ከዚህ ቀን በፊት ከሞላ ምዝገባ ቀድመን የምናቆም ይሆናል❗️
👉ይህ ፕሮግርም #በሳይትና_በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠው #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና ነው❗️
👉ስልጠናውን ስታጠናቅቁ በቀጥታ ወደ #ስራ_የምትገቡ ይሆናል❗️
↪️ #ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️
✅#እስከዛ እነዚህን_ትምህርቶች_ጨርሳችሁ ብትመጡ መልካም ነው።
👇👇
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -1
https://shrturl.app/MleNZ7
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -2
https://shrturl.app/1N_6k7
6. ኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
https://shrturl.app/Q_5xIg
7. መልቲሜትር
https://shrturl.app/Da384T
8. የኤሌክትሪክ ምልክቶች https://shrturl.app/hctgBu
9. የኤሌክትሪክ እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://shrturl.app/b7UMm7
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(#ቦሌ_ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
====
👉 #አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ ከዚህ በፊት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ከዚህ በፊት በ23 ዙሮች ተቀብለን ማሰልጠናችን ይታወቃል❗️ ለሁን ደግሞ
👉ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እጅግ ልዩ የሆኑ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን በመሰልጠን #የራስዎን_ስራ_ይጀምሩ❗️ ወይም #ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️እንላለን❗️
1⃣. #የላቀ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታና_ጥገና
👉 #24ኛ፣ #25ኛ እና #26ኛ ዙሮችን ምዝገባ ልይ ነን❗️
2⃣.#Industrial_Machine_Installation & #Maintenance
➖ጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና/Gnarator Installation with ATS &MTS and maintenance
➖ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
➖ የዲናሞ ጥቅለላ/Motor Rewinding
👉#3ኛ_ዙር
3⃣. #የቤት_እቃዎች_ጥገና
➖የፍሪጅ ጥገና
➖የልብስ ማጠቢያ ጥገና
➖ኦቨን ጥገና ወ.ዘ.ተ
👉#3ኛ_ዙር
4⃣. #Software_trainings
a. Electrical Software
➖AutoCAD Electrical
➖Revit Electrical
b. Graphics Design(Ps, Ai, ID)
👉1⃣ኛ ዙር
👉መርጠው በመመዝገብ ከላይ ባለው የስልጠና ፕሮግራም መሰረት መጀመር እንደምችሉ በደስታ እንገልፃለን❗️
↪️ #የምዝገባ_ጊዜ_እስከ_ነሐሴ 10
↪️ስልጠና የሚጀምረው ከነሐሴ 10-15 ባሉት ቀናት❗️
#ማሳሰቢያ፦
👉#ለክፍያ_መጠንና ለሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከላይ ያለውን #ብሮሼር ይመልከቱ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው #በወርክሾፕና_በሳይት ፣ እንዲሁም #በኢንዱስትሪ_ላይ_ልምምድ ሲሆን ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ላጠናቀቃችሁ 100% #የስራ_ቅጥር_እድል_ያለን ሲሆን በሌሎች ዘርፎች በከፊል የሚኖር ይሆናል❗️
👉 ትክክል_ያልሆነ_ቦታ_ሂደው ብቁ ባለመሆናቸው ምክንያት #ገንዘባቸውንና_ጊዚያቸውን ካባከኑ በኋላ #ስልጠና_ያጠናቀቁበትን_ሰርተፊኬት ይዘው በመምጣት #እንደገና_ስልጠናቸውን ከኛ ጋር ወሰደው ወደ ስራ የገቡ እጅግ ብዙ ናቸው❗️
👉 ከስልጠና በኋላ #COC የምትመዘኑ ይሆናል❗️
↪️ #ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️
አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_አዲስ_አበባ ከቤተክርስቲያኑ ፊትለፊት ያለው ህንፃ 2ኛ ፎቅ (https://rb.gy/8pwr92 )
#ስቁ
0118644716
0991156969
0939555510
👉ክፍያ #በካሺ ወይም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)