#ለአሜን__ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች በሙሉ ማሰልጠኛችን #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና በሚከተሉት ፈረቃዎች ይዞላችሁ መቷል።
#ማሳሰቢያ፡-
#የህንፃ_ኤሌክትሪክ _መስመር_ዝርጋታ ስልጠና በባህሪው #በወርክሾፕ እና #በክፍል ስልጠና ብቻ ስልጠኖ ብቁ ባለሙያ መሆን ስለማይቻል እንደሚታወቀው ሰልጣኞቻችን በወርክሾፕ የተግባር ስልጠና እና በሳይት ላይ ልምምድ በታገዘ ስልጠና ስልጥነው ብቁ ሆነው የሚወጡ ሲሆን የሳይት ቆይታው ሰልጣኞች ብቁ ነን ብለው በራሳቸው እስከሚተማመኑ ድረስ መቆየት የሚችሉ ይሆናል።
ሥልጠናውን ጨርሰው ሲያጠናቅቁ እንደተለመደው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር የስራ ዕድል የሚፈጠር ሲሆን ተቀዳሚ አላማችን ግን ብቁ ባለሙያ ማድረግ ነው።
ለተለያዩ በዘርፉ ላለባችሁ የተለያዩ የተግባርና የፅሁፍ ፈተናም የምናዘጋጅና የምናማክር ይሆናል።
የምዝገባ ጊዜ እስከ የካቲት 07, 2016 ዓ.ም ነው።
በቡድን ለሚመጡ(3 እና ከ3 በላይ ) ልዩ ቅናሽ አለን
ለሁሉም ፈረቃ ስልጠና መመዝገቢያ ክፍያው 200 ብር ነው።
1. #የጥዋት_ፈረቃ ከ3:00 — 6:00
ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
ለ 2 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች የተግባር ልምምድ
ክፍያ በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ለሚከፍሉ ሰልጣኞች 6000 ብር ሲሆን በ 2 ጊዜ ክፍያ ለሚከፍሉ ደግሞ 7000ብር ነው።
2. #የከሰዓት_ፈረቃ —-ከ 8:00–11:00
ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
ለ 2 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች
ክፍያ በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ለሚከፍሉ ሰልጣኞች 6000 ብር ሲሆን በ 2 ጊዜ ክፍያ ለሚከፍሉ ደግሞ 7000ብር ነው።
3. #የማታ_ፈረቃ —-ከ 12:00—2:00
በሳምንት 3ቀናት
ለ 3 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች
ክፍያ በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ለሚከፍሉ ሰልጣኞች 5000 ብር ሲሆን በ 2 ጊዜ ክፍያ ለሚከፍሉ ደግሞ 6000ብር ነው።
4. #የቅዳሜና_እሁድ
ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት
ለ 3 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች
ክፍያ በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ለሚከፍሉ ሰልጣኞች 6600 ብር ሲሆን በ 2 ጊዜ ክፍያ ለሚከፍሉ ደግሞ 7600ብር ነው።
5. በግል መሰልጠን ለምትፈልጉ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ እናንተ #በሚመቻችሁ_ቀንና_ሰዐት መሰልጠን ትችላላችሁ
መሰልጠን የምትፈልጉ #ቦሌ_ሚካኤል_ከቤተክርስቲያኑ_ፊትለፊት_ቀለበት_መንገዱን_ተሻግሮ በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ በመምጣት #ይመዝገቡና እጅግ ማራኪ በሆነው #ወርክሾፓችንና በተለያዩ #ሳይቶቻችን#ይሰልጥኑፍፁም ተግባራዊ ስልጠና
ክፍያውን #በሁለት ጊዜ ወይም #በአንድ ጊዜ ክፍያ መፈፀም የሚቻል ሲሆን በአንድ ጊዜ ክፍያ ለምትከፍሉ ከላይ የተገለፀውን ክፍያ ግማሽና መመዝገቢያ 200 ብር በመክፈል ስልጠናውን መጀመር ይችላሉ። በአንድ ጊዜ የምትከፍሉ ለስልጠና የተቀመጠውን ክፍያና የመመዝገቢያ 200 ብር በመክፈል ስልጠና ይጀምሩ።
ክፍያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በአቢሲንያ ባንክና በአዋሺ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላል።
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
0911585854
0118644716
0991156969